ጥያቄዎች Welcome to your ጥያቄዎች 1. በሴቶች ላይ የሚወሰድ ግርዛታዊ ጉዳት ምን ማለት ነው ሀ. በባህላዊ ውሳኔ መሰረት በልጃገረዶች እና በሴቶች የውስጠኛው የብልት አካል ላይ የሚፈጸም ጉዳትና፥ ለውጥ ለ. በሴቶች ብልት ላይ የሚደርስ ማንኛውም ጥቃት ከህክምና ጋር የተያያዘ አይደለም ሐ. ግርዛት መ. ሁሉም ከላይ የተጠቀሱት መልስ ሊሆኑ ይችላሉ 2. ግርዛትን በሚመለከት የተለመደው ግንዛቤ ምንድነው? ሀ. ግርዛቱ ሴቶችን ከወሲባዊ መነቃቃት ሁኔታ ይከላከልላቸዋል ተብሎ ይታመናል ለ. ጥንታዊ ባህል በመሆኑና መከተልም አለብን ከሚል እምነት የተነሳ ሐ. ሃይማኖቶች ግርዛትን ይፈቅዳሉ ተብሎ ይታመናል መ. ሁሉም ከላይ የተጠቀሱት አማራጭ መልሶች ሊሆኑ ይችላሉ Time's up Leave a Reply Cancel replyYou must be logged in to post a comment.