Norsk
English
አማርኛ
ትግርኛ
عربى

ፕሮጀክቶች

  • ስለ ግርዛትና ለግርዛት ተጋልጠው የነበሩ ሴቶች ሊያገኙት ስለሚችሉት የጤና አገልግሎት ያለ እውቀትን ማሳደግ

በ2016ና በ2017 THI ከIMDi ስለ ግርዛትና ለግርዛት ተጋልጠው የነበሩ ሴትች ሊያገኙት ስለሚችሉት የጤና አገልግሎት ያለ እውቀትን ለማሳደግ እንዲሰራበት የገንዝብ ድጋፍ አግኝቶ ነበር።

  • በኖርዌ ስላለ የልጆች አስተዳደግን በተመለከተ ያለ ዕውቀትን ማሳደግ

በ2016,2017 ና 2018 THI ከBufdir “ኖርዌ ባሉ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መካከል በኖርዌ ስላለ የልጆች አስተዳደግ ያለ ዕውቀትን ማሳደግ” ለሚባል ፕሮጅክት የሚውል የገንዝብ ድጋፍ አግኝቶ ነበር።

  • ፕሮጀክት ኤች.አይ. ፖዘቲቭ የሆኑትን በማጥላላት ላይ

THI ፕሮጀክት ኖ ኤች አይ ቪ ፖዘቲቭ የሆኑትን በማጥላላት ላይ ለተባለ ስራው ከጤና ጥበቃ ሚኒስትር ድጋፍ አግኝቷል።

THI ኤች.አይ.ቪ ፖዘቲቭ የሆኑ መጤ ሰዎች ኑሮኣቸውን በተቻለ መጠን ያለ መገለል እና ጥላቻ እንዲኖሩ ያስተምራል ያበረታታል። በዚህም ስራችን አማካኝነት ኤች.አይ.ቪ ፖዘቲቭ የሆኑ መጤዎች ኑሮኣቸውን በተቻለ መጠን ያለ መገለል እና ጥላቻ እንዲኖሩ የሚያስችል ቀላል የማይባል መረጃና ትምህርት ያገኛሉ።

THI በዚህ ፕሮጀክት ላይ HIVNorge እና Aksept ከተባሉ ድርጅቶች ጋር ይተባበራል። ሰለ HIVNorge እና Aksept መረጃ በመስጠትም ኤች.አይ.ቪ ፖዘቲቭ የሆኑ መጤ ሰዎች ከነዚህ ድርጅቶች ስራዎች ተጠቃሚ እንዲንሆኑ ይሰራል።

በተጨማሪም THI ከሃይማሮትና ሌሎችም የመጤ ማህበረሰዎች ድርጅቶች ጋር ኤች.አይ.ቪ ፖዘቲቭ ሰዎች ለማስተማርና የተለያዩ አስተማሪ ፅሁፎችትን ለማሰራጨት ይተባበራል። ዓላማውም ኤች.አይ.ቪ ፖዘቲቭ የሆኑ ሰዎች ላይ ያለውን ማጥላላትና እንደ ዉጉዝ የማየት አዝማሚያ መከላከል ነው።

በዚ ያግኙን

THI – TVERRKULTURELL HELSEINFO 

Organisation no.: 916497997

Contact person: WOLELA HAILE – MANAGER

Tel.: +47 936 019 48

Adress: Brugata 1, 0186 Oslo

E-mail: wolela@tverrkulturellhelse.info

ይህንን ያጋሩ።: