Norsk English አማርኛ ትግርኛ عربى ዜናዎች ወደ ኖርዌይ መግቢያ – የኳራንቲን እና የምርመራ ህጎች Coronavirus in Norway: Travel advice – helsenorge.no ስለ ኦስሎ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና የተመላላሽ ክሊኒክ ወቅታዊ መረጃየኡለቮል የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና የተመላላሽ ክሊኒኩ ከአርብ 13 ማርች ጀምሮ አገልግሎት የሚሰጠው ሙሉ በሙሉ በዲጂታል ነው፡፡ የተመላላሽ ክሊኒክ ሕንፃዎች ለመጪዎቹ ሳምንታት የሚዘጉ ሲሆን ፣ የዲጂታል የተመላላሽ ክሊኒኩ ግን ሙሉ በሙሉ ይሠራል፡፡ አሰራሩ እንደሚከተለው ነው:ስለ ኦስሎ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና የተመላላሽ ክሊኒክ ወቅታዊ መረጃ ተጨማሪ መረጃ ከ HivNorway ስለ ኤች አይ ቪ እና ኮሮና: ኮሮና ቫይረስ እና ኤች አይ ቪበሆስፒታሎች ውስጥ ለኤች.አይ.ቪ እና ለኮሮና ቫይረስ ህክምና የሚሰጠው ክፍል አንድ ከመሆኑ የተነሳ የአብዛኞቹ ሆስፒታሎች የዚህ ህክምና ሰጪ ክፍሎች በስራ ተወጥረዋል፡፡ ያም ሆኖ ግን ኤች አይ ቪ ያላቸው ሰዎች በሙሉ ለአስፈላጊ ክትትል ፣ የመድኃኒት ማዘዣ ለማሳደስ እና ለመሳሰሉት አገልግሎቶች ቅድሚያ እንደሚሰጣቸው እርግጠኛ መሆን ይችላሉ ፡፡ በዚ ያግኙን THI – TVERRKULTURELL HELSEINFO Organisation no.: 916497997Contact person: WOLELA HAILE – MANAGERTel.: +47 936 019 48Adress: Brugata 1, 0186 OsloE-mail: wolela@tverrkulturellhelse.info ይህንን ያጋሩ: Facebook Twitter