Norsk
English
አማርኛ
ትግርኛ
عربى

አርካይቭ

“ኮቪድ19”(የኮሮና ሕመም አምጪ ሕዋስ) የሚያስከትለውን ሕመም አስመልክቶ የተዘጋጀ መጠይቅ

ጥያቄያችንን ይውሰዱ እና እውቀትዎን ይፈትሹ!

1. ዋናዎቹ በ“ኮቪድ 19”( የኮሮና ሕመም አምጪ ሕዋስ) የተጠቃ ሰው የሕመም ምልክቶች የትኞቹ ናቸው?

2. “ኮቪድ19”(የኮሮና ሕመም አምጪ ሕዋስ) እንዴት ይተላለፋል?

3. በ “ኮቪድ19”(የኮሮና ሕመም አምጪ ሕዋስ) አማካኝነት የሚመጣን ሕመም እንዴት መከላከል ይቻላል?

4. በ “ኮቪድ19”(የኮሮና ሕመም አምጪ ሕዋስ) ወረርሽኝ ወቅት ከሌሎች ሰዎች ጋር ስገናኝ ማድረግ ያለብን ነገር ምንድር ነው?

5. በ“ኮቪድ19”(የኮሮና ሕመም አምጪ ሕዋስ) አማካኝነት የሚመጣ ሕመም ምልክቶች ከታዩብን ለማን ማሳወቅ (መንገር) ይገባናል?

6. ስለ“ኮቪድ19”(የኮሮና ሕመም አምጪ ሕዋስ) ጥያቄዎች ቢኖሩን ትክክለኛ መረጃ ከየት እናገኛለን?

7. ወደ ሌሎች አገሮች ከመጓዛችን በፊት ምን ማጣራት አለብን?

8. «አረንጓዴ ክልል» ወይም የ“ኮቪድ19”(የኮሮና ሕመም አምጪ ሕዋስ) ያልተስፋፋበት አገር ከአንድ ወር በኋላ ለመጓዝ አቅጃለው ፤ ስመለስ ከእኔ ምን ይጠበቃል?

SUnDAY 8th of march 2020  15:00–20:00 – Grønlandsleiret 41, 0190 Oslo

Intercultural HEALTH INFO (THI) WILL MARK THE WOMEN’S DAY, MARCH 8, 2020 
IN COOPERATION WITH THE CHANGE HOUSE.

SOME OF OUR EXCITING PROGRAMS FOR THE DAY.
– WE WILL SERVE FOOD AND ETHIOPIC COFFEE.
– WE WILL ALSO HAVE «MAKEOVER», MUSIC AND DANCE.
THE EVENT IS FREE AND OPEN TO ALL WOMEN. BRING FRIENDS, MOTHERS, SISTERS AND COLLEGES.

We celebrate and shelf cohesion among women.

INTERESTED PLEASE REFER TO EMAIL;
wolela@tverrkulturellhelse.info WITHIN 02.03.2020

በዚ ያግኙን

THI – TVERRKULTURELL HELSEINFO 

Organisation no.: 916497997

Contact person: WOLELA HAILE – MANAGER

Tel.: +47 936 019 48

Adress: Brugata 1, 0186 Oslo

E-mail: wolela@tverrkulturellhelse.info

ይህንን ያጋሩ: